ሚሌን ለመዘጋት ለወራት እየሞከረ መንገዱ አቅሙ ያልቻለው ሕወሓት ዛሬም ተመሳሳይ ሽንፈት እንደገጠመውና በርካታ ኃይሉም እየተማረከ መሆኑ ተገለጸ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኢትዮጵያን ጉሮሮ በቀናት ውስጥ እዘጋለሁ በሚል የኢትዮ ጅቡቲ መስመር የሆነውን ሚሌን ለመዘጋት ለወራት እየሞከረ መንገዱ አቅሙ ያልቻለው ሕወሓት ዛሬም ተመሳሳይ ሽንፈት እንደገጠመውና በርካታ ኃይሉም እየተማረከ መሆኑ ተገለጸ። በአሸባሪነት የተፈረጀው ሕወሓት ወደ ሚሌ በባቲ መስመር እንዲሁም በጭፍራ በኩል በ2 አቅጣጫ ቆርጦ ለመሄድ ያለ የሌለ ሃይሉን ለወራት ገብሯል። ለደጋፊዎቹም ትናንት … Continue reading ሚሌን ለመዘጋት ለወራት እየሞከረ መንገዱ አቅሙ ያልቻለው ሕወሓት ዛሬም ተመሳሳይ ሽንፈት እንደገጠመውና በርካታ ኃይሉም እየተማረከ መሆኑ ተገለጸ